LibreOffice 7.3 እርዳታ
የተለየ ማዘጋጃ ይመልሳል
አቅጣጫ ማዘጋጃ (የ ክርክር ዝርዝር)
ይህን ይመልከቱ ማዘጋጃ
ምንም ደንብ ካላለፈ: ባዶ ማዘጋጃ ይፈጠራል (እንደ አቅጣጫ A() ተመሳሳይ የሆነ ከ ቅደም ተከተል እርዝመት ጋር 0 በ Uno). ደንቦች ከ ተወሰኑ: አቅጣጫ ይፈጠራል ለ እያንዳንዱ ደንብ
የ ክርክር ዝርዝር: ማንኛውም የ ቁጥር ዝርዝር ለ ክርክሮች የ ተለዩ በ ኮማ
a = አቅጣጫ ማዘጋጃ( 2, 2, 4 ) ' ተመሳሳይ ነው ከ አቅጣጫ ጋር a( 2, 2, 4 )