LibreOffice 7.6 እርዳታ
እርስዎ መጨመር ይችላሉ መስመሮች በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: አንግሎች: ስፋት: ቀለም: እና ሌሎችም ባህሪዎች ማስተካከል ይችላሉ
የ መስመር ባህሪዎች እና አቅጣጫ ለ መግለጽ: ይጠቀሙ የ መስመር መሳያ እቃዎች እንደሚከተለው:
On the Standard bar, click the Show Draw Functions icon to open the Drawing toolbar
Click the Line icon. The mouse pointer changes to a cross-hair symbol with a line beside it.
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ መስመሩ በሚጀምርበት ቦታ ላይ: የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይያዙ እና ይጎትቱ መስመሩ እንዲጨርስ በሚፈልጉበት ቦታ ላይ: እንዲሁም እርስዎ ተጭነው ከያዙ የ Shift ቁልፍ: እርስዎ መሳል የሚችሉት በ አግድም: በ ቁመት: እና በ ሰያፍ መስመሮች ብቻ ነው
ይልቀቁ የ አይጥ ቁልፍ መስመሩ የሚፈልጉትን አቅጣጫ እና እርዝመት ከያዘ በኋላ: እርስዎ ከዛ ብኋላ መሳል ይችላሉ ተጨማሪ መስመሮች: መዝለያ ቁልፍ በ መጫን ይህን ተግባር ማስቆም ይችላሉ: ወይንም በ መጫን የ መምረጫ ምልክት ከ መሳያ መደርደሪያ ውስጥ
እርስዎ ከ ተጫኑ በኋላ የ መምረጫ ምልክት: እርስዎ ሁሉንም መስመሮች በ አንድ ጊዜ መምረጥ ይችላሉ: እያንዳንዱ መስመር ላይ በ መጫን ተጭነው ይዘው የ Shift ቁልፍ: ይህ በርካታ መምረጫ እርስዎን ያስችሎታል ሁሉንም መመደብ ለ መደበኛ ቀለም: ስፋት ወይንም ሌሎች መለያዎች
የ አግድም መስመር መፍጠሪያ በ ቅድሚያ የ ተሰናዳውን የ አንቀጽ ዘዴ በ መጠቀም የ አግድም መስመር ይጫኑ በ ባዶ አንቀጽ ላይ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አግድም መስመር ዘዴ ውስጥ በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: የ አግድም መስመር ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ የማይታይ ከሆነ በ አንቀጽ ዘዴዎች ውስጥ: ይምረጡ "ሁሉንም ዘዴዎች" ከ ታችኛው የ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
እርስዎ መስመር ከ ላይ መሳል ይችላሉ: ከ አንቀጽ በ ታች ወይንም አጠገብ በ መጻፊያ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች.
እርስዎ አዲስ መስመር ከ ጀመሩ በ ጽሁፍ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ በ መጻፍ ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ ጭረት ባህሪዎች እና ከ ተጫኑ የ ማስገቢያ ቁልፍ: ባህሪዎቹ ይወገዳሉ እና ቀደም ያለው አንቀጽ መስመር ይደረግበታል ከ ድንበሩ በታች በኩል
To create a single line, type three or more hyphens (-), or underscores (_), and then press Enter. To create a double line, type three or more equal signs (=), asterisks (*), tildes (~), or hash marks (#), and then press Enter.
ለ ማስወገድ ራሱ በራሱ የ ተሰራውን ድንበር: ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች እና ይምረጡ ድንበር የለም
ለ መተው ራሱ በራሱ የ ተሰራውን ድንበር: አንዴ መቀየሪያ: ይምረጡ ማረሚያ - መተው
ራሱ በራሱ ድንበሮች ለ ማሰናከል: ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ - ምርጫዎች እና ያጽዱ ድንበር መፈጸሚያ
እርስዎ ያስገቡት መስመሮች እና ሌሎች የ መሳያ እቃዎች በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ አልተገለጹም በ HTML እና ስለዚህ አይላኩም በ ቀጥታ ወደ HTML አቀራረብ: በሱ ፋንታ እንደ ንድፎች ይላካሉ
እርስዎ የ መስመር ስፋት ሲያስገቡ: እርስዎ የ መለኪያውን ክፍል ማስገባት ይችላሉ: የ ዜሮ መስመር ስፋት ውጤት የ ፀጉር መስመር ስፋት ነው የ አንድ ፒክስል ከፍተኛው ውጤት